ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጲያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው።

    መድረኩ በሐረሪ ክልላዊ መንግስት ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር፣ እና በሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮንስትራክሽን ቢሮ መካከል የሚደረክ የምክክር መድረክ ነው።
    የዚህ ምክክር መድረክ ዋናው አላማ የአገራችን ብልጽግና እንዲረጋገጥ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ያሉ የጥራት ችግሮችን መቀርፍ እንደሚገባቸው በምክክር መድረኩ ተገልፅዋል።
    የምክክር መድረኩ የተዘጋጀው በፌዴራል የኮንስትራክሽን ሥራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ነው።