የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ሲያከናውን የቆየውን የመስክ ምልከታ አጠናቀቀ
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በድሬዳዋ አስተዳደር ከዕሮብ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት ሲያከናውን የቆየውን የመስክ ምልከታ በዛሬው ዕለት በማጠናቀቅ፤ የመስክ ምልከታ በሚመለከት በጥንካሬና በክፍተት የተለዩ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ግብረመልስ ሰጥቷል። በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ የኢንደስትሪና የኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ የተከበሩ ሀርቢ ቡህ እንደነዚህ አይነት ድጋፋዊ ጉብኝቶች አስፈላጊ መሆነቸው…


