የፌደራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ከክልሎች ጋር በናበብ የ2017 ዓ.ም እስትራቴጂክ እቅድ ማቀዱ ይታወሳል።

የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ከፊደራል የወረደውን እስትራቲጂ እቅድ ከአስተዳደሩ ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማጣጣም እቅዱን በመከለስ የተቋሙ ኃላፊ አቶ ብሩክ ፈለቀ በተከለሰው እቅድ ላይ ከዳሬክቶሬቶች እና ደጋፊ የስራ ሂደት ጋር ተፈራረሙ።

አቶ ብሩክ ፈለቀ በፊርማ ስነ ስርዓት እንደተናገሩት እቅዱ ፈፃሚ ባለሙያዋች ድረስ በማውረድ ለተፈፃሚነቱ ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባል ብለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *