Amharicየገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገቡ:: direcom2 years ago01 mins የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ወደ ድሬዳዋ የመጡበት ዋነኛ አላማ የፌደራል ገቢዎችና የክልል ገቢዎች የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ መሆኑ ከወዲሁ ታውቋል። ክብርት ወ/ሮ አይናለም ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአስተዳደሩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- አገኘሁ ሸዋረጋ Post navigation Previous: በድሬዳዋ አስተዳደር ቢዮአዋሌ ክላስተር ለገቢራ ገጠር ቀበሌ የደረሱ የአርሶ አደር የማሽላ ሰብሎች ተሰበሰቡ::Next: ለውጡና የለውጡ ፍሬዎች Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሃር በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በዛሬው ዕለት በግንባር ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። direcom5 days ago5 days ago 0