የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ ማምሻውን ድሬዳዋ ከተማ ገቡ::

የገቢዎች ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ አይናለም ወደ ድሬዳዋ የመጡበት ዋነኛ አላማ የፌደራል ገቢዎችና የክልል ገቢዎች የጋራ ምክክር መድረክ ላይ ለመሳተፍ መሆኑ ከወዲሁ ታውቋል። ክብርት ወ/ሮ አይናለም ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱም በአስተዳደሩ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:- አገኘሁ ሸዋረጋ

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ቢዮአዋሌ ክላስተር ለገቢራ ገጠር ቀበሌ የደረሱ የአርሶ አደር የማሽላ ሰብሎች ተሰበሰቡ::

#DGC ህዳር 15/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 የምርት ማሰባሰብ ንቅናቄ በቢዮ አዋሌ ክላስተር ለገቢራ ገጠር ቀበሌ የተካሄደ ሲሆን የደረሱ የማሽላ ሰብሎችም ተሰብስበዋል ። በዛሬው እለትም ከ 200 በላይ የፀጥታ አካላት ተሳታፊ ከመሆናቸውም በላይ ሰራዊቱ የሀገራቸውን ሰላም እና ፀጥታ ከማስጠበቅ ጎን ለጎን ከወገኖቻቸው ጎን መሆናቸውን በተጨባጭ ማሳየት መቻላቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ተናግረው…

Read More

Dhaabbannii Leenjii Qophii Nyaataafi Keessummeessuu SKC barattoota 100 Leenjisiise Eebbise.

#DGC Sadaasa 15/2017 Ejensii Leenjii Barnootaafi Ogummaa Biiroo Hojiifi Dandeettii Bulchinsa Dirree Dhawaatti Dhaabbanni Leenjii qophii nyaataafi Keessumeessuu SKC Sagantaa kabaja guyyaa hundeeffama isaa waggaa tokkoffaa har’a kan gaggeesse yommuu ta’u guyyaa kanattis marsaa 5ffaaf kanneen leenjisaa ture barattootaa 100 eebbisiise. Kabajamoo Afayaa’ii Mana Mario Bulchinsa Dirree Dhawaa Aadde Fatiyaa Aden Saganticharratti argamuun ergaa baga…

Read More