ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ጌጠኛ ድንጋይ መንገዶች እየተገነቡ ናቸው

    ድሬዳዋን ማህበራዊና ምጣኔ ሃብት እንቅስቃሴውን የሚያጎለብቱ ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በወጣባቸውየጌጠኛ ጡብ ድንጋይ መንገዶች እየተገነቡ መሆናቸውን የከተማው ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ገለፀ፡፡      በአብዛኛው ተጠናቀው አገልግሎት የጀመሩት መንገዶች የሥራ ዕድል በመፍጠር ማህበራዊ ኑሮን በማጎልበት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የመንገዱ ተጠቃዎችና ገንቢዎች ተናግረዋል፡፡      የድሬዳዋ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የልማት ዕቅድ አስተባባሪ አቶ ኤፍሬም ተስፋዬ እንደገለፁት…

    Read More

      ፀረ ሰላም ኃሎችን ከብሄርና ከሐይማኖት ተቋማት ልንለያቸው ይገባል

      ከሦስት አሥርተ ዓመታት በላይ የብሄር ብሄረሰቦችና የሌሎችም ልዩነቶች  የእኩልነት  ጥያቄ  በህግ መንግስቱ ከተመለሰ በኋላ እንኳን ልዩነቶቹን እንደ መደበቂያ ምሽግ የመጠቀም ስትራቴጂ ቀጥሏል፡፡ በተለይ በተለይ ያኮረፉ ፖለቲከኞች፣ ኪራይ ሰብሳቢዎች፣ ሽብርተኞችና ሌሎችም ጸረ ሠላም ኃይሎች ለሁሉም ዜጎች የተዘረጋው ሠላማዊውና ህጋዊው መንግድ አላዋጣ ሲላቸው ህገ ወጡን መንገድ ለመጠቀም እንደ ምሽግ የሚጠቀሙት ሐይማኖትንና ብሄርን ነው፡፡    ይህን አካሄዳቸውን አደገኛ…

      Read More