ልማትና እድገትን ለማረጋገጥ የአስተዳደሩ ግብር ከፋዮች ታክስንና ግብርን በወቅቱ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ
ድሬዳዋ ከተማ ወደ ቀድሞ እድገቷና ልማቷ ለመመለስ የነዋሪዎቿን የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎች በአግባቡ መመለስ በሚቻልበት ሀኔታዎች ዙሪያ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች እና ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የተሳተፉበት የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የፓናል ውይይቱም በአስተዳደሩ ተጀምሮ የነበረው የታክስ ንቅናቄ አካል ነው፡፡ ለፓናል ውይይቱ የመነሻ ፅሁፍ ያቀረቡት የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊሲ ጥናት ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ ተሰማ ባቀረቡት ሰነድም በአስረዳደር…


