ህብረተሰቡን ያማከለ መሠረተ ልማት ለመዘርጋት ፍላጐትን አካቶ ማቀድ እንደሚገባ ተገለፀ
ከ2012 እስከ 2014 ዓ.ም የካፒታል ኢንቨስትመንት እቅድን ለማካሄድ በአስተዳደሩ ባሉ ቀበሌዎች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ ሴቶችና ወንዶች እንዲሁም ባለድርሻ አካላትን አሳታፊ ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተሠጥቷል፡፡ የከተሞችን የመሠረተ ልማት የማስፋፋት አቅም ለማጠናከርና በከተሞች መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተሞች ተመርጠው የበጀት ድጋፍ እየተደረገ ይገኛል፡፡ በዚህ ድጋፍ አማካኝነትም ባለፉት ዓመታት በርካታ የመሠረተ…


