የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰራ ነው

    የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በድሬደዋ ባይከሰትም አስተዳደሩ ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። የዓለም የጤና ስጋት እና ወረርሽኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ6 ሰዎች ላይ ተገኝቷል።የቫይረሱን ወደ ኢትዮጵያ መግባት ተከትሎ እንደ ሀገር የስርጭት መጠኑን ለመቀነስ የሚያስችሉ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ይታወቃል። ይህን ተከትሎም የድሬደዋ አስተዳደር የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር በአየር እና በየብስ የሚገቡ መንገደኞችን…

    Read More

      የእጅ ንፅህና መጠበቂያና የመተንፈሻ አካልን መሸፈኛዋች ያለአግባብ ዋጋ ጨምሮ ሲሸጥ የነበረ አንድ የመዳኒት ድርጅት ታሸገ።

      የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብአትን ጥራት ቁጥጥር ዋና የስራ ሂደት ባለቤት ሲ/ር ሳሬዶ ለጋዜጠኞች በሰጠችው ጋዜጣዊ መግለጫ ቫይረሱን ለመከላከል የሚያስችል የህክምና መገልገያ ያለአግባብ ዋጋ ጨምረው የሚሸጡ የመዳኒት ድርጅቶችን ለመከታተል በአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ሰብሳቢነት ከተለያዪ ተቋማት ግብረ ሀይል መቋቋሙን ገልጸዋል። በዚህም ከኮሮና ቫይረስ በሀገራችን መከሰት ጋር ተያይዞ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ የንግድ ተቋማት…

      Read More

        በድሬደዋ የኮረና ቫይረስ ስጋትን አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እየሰራ የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

        አለም አቀፍ ስጋት የሆነውን የኮረና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል የሚያስችለውን የቅድመ ክትትልና ቁጥጥር ስራ እየሰራ እንዳለ የድሬደዋ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ቢሮው የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኮረና እንደ ድሬደዋ አስተዳደር እስካሁን ባይከሰትም ምልክቱ እንደ ሀገር መከሰቱን ተከትሎ በድሬደዋ አስተዳደርም የመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ የቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ ቀጥሉዋል ብለዋል ፡፡ የቢረሮ ምክትል…

        Read More

          የድሬዳዋ የስፖርት ስመ ገናናነት በታዳጊዎች ይመለሳል ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ ጉባኤ የድሬዳዋ ፍቅርና ሰላሟ ና የቀድሞ የስፖርት ስመ ገናናነቷ በታዳጊዎቾ ይመለሳል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ ተናገሩ፡፡

          የ2012 የድሬዳዋ አስተዳደር የትምህርት ቤቶች የስፖርት ፌሲቲቫልን በይፋ ያስጀመሩት ወ/ሮ ፈጡም ስፖርት የአንድነት ፣ የፍቅርና የመቻቻል መገለጫ በመሆኑ ታዳጊዎች የስፖርት መድረኮችን ዓላማ በመገንዘብ ከስፖርቱ በአግባቡ ተጠቃሚ መሆን ይኖርባቸዋል ብለዋል፡፡ የድሬዳዋ የስፖርት እድገት ምንጭ ት/ቤቶች መሆናቸውን የገለጹት አፈ ጉባኤ ፈጡም ሙስጠፋ ስፖርት ከውድድር ባለፈ በስነ ምግባር የታነጸ አገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት የሚያስችል በመሆኑ በትምህርት ቤቶች የሰውነት…

          Read More

            የአስተዳደሩ ፖሊስ አባላት ለታላቁ ለህዳሴ ግድባችን አስፈላጊዉን ድጋፍ እንደሚያደርጉ አስታወቁ ::

            የድሬዳዋ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን ሰራተኞች እና አባላት ለታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል የአንድ ወር ደሞዛቸው በአንድ አመት ከፍለዉ ለማጠናቀቅ ቃል ገብተዋል ፡፡ በአንድ አመት ዉስጥ ከተቋሙ በ6 ሚሊዮን ብር የቦንድ ግዢ ለመፈፀም መስማማታቸዉን ዛሬ ጠዋትየድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና የለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኮማንደር ግምቹ ካቻ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጪያ ገልፀዋል ፡፡ ኮማንደር…

            Read More

              ከየካቲት 18/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሐረር ከተማ ሲሰጥ የነበረው የብልፅግና ፓርቲ የድሬዳዋ እና የሐረር መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቋል::

              በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ከንቲባ አህመድ ቡህ ሰልጣኞቹን “በቀጣይ ወደ ስራችሁ ስትመለሱ በአገልጋይነት መንፈስ ስራችሁን እና ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ” ሲሉ አሳስበዋል:: በመደመር ጎዳና በመጏዝ መዳረሻችንን ብልፅግና እናደርጋለን ብለዋል ከንቲባው በንግግራቸው:: 580 የሚሆኑት እና ስልጠናቸውን ያጠናቀቁት መካከለኛ አመራሮቹ በሐረሪ ክልል አፈጉባኤ ወ/ሮ ሚስራ አብደላ አስተባባሪነት 44,500 ብር ከኪሳቸው በማሰባሰብ ለበጎ አድራጎት ለግሰዋል:: የድሬዳዋ…

              Read More