የድሬደዋ አስተዳደር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

    የኖብል ኮሮና ቫይረስ በመላው ዓለም ከፍተኛ አደጋ በደቀነበትና ስጋት በፈጠረበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። የቫይረሱ መተላለፊያ መንገድ ከመቀራረብና ከንክኪ ጋር የተገናኘ መሆኑ የእለት ተለት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተለመደው መንገድ እንዳይከናወን ተፅእኖ እያሳደረም ይገኛል። ቫይረሱ እያስከተለ ካለው የሞት አደጋ ባሻገር በአለምአቀፍ ደረጃ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ እንዲገታ ያደረገ ሲሆን ቀላል የማይባል ስነልቦናዊ ጫናም እየፈጠረ ይገኛል ። የኮረና ቫይረስ…

    Read More

      ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ኢትዮጵያን አስመልክቶ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ አህመድ ቡህ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡

      ከንቲባ አህመድ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መጋቢት 17 /2012 ዓ.ም 814 በላይ የሚሆኑ ዜጎችን ከኢትዮ ጅቡቲ የድንበር ወሰን የተመለሱ ዜጎችን ድሬዳዋ መግቢያ ጫፍ 5 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ ህንፃ ውስጥ ለ 14 ቀናት አስፈላጊው ክትትል እና ድጋፍ እየተደረገላቸው በለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን ገልፀዋል፡፡ ተመላሾች በሚኖራቸው ቆይታ ለበሽታው ተጋላጭ እንዳይሆኑ በየሁለት ሜትር ርቀት እንዲቆዩ መደረጉን…

      Read More

        በድሬደዋ የሚገኘው ሸሙ ፋብሪካ በአስተዳደሩ የኮሮና በሽታን አስቀድሞ ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት እሚያግዙ 200 ካርቶን ደረቅና 200 ፍሬ ባለ 5 ሊትር ፈሳሽ የንጽህና መጠበቂያ ሳሙና ድጋፍ አደረገ፡፡

        ፋብሪካው ያረገው ድጋፍ ለሌሎችም አርያ ሚሆን ተግባር ነው ተብሎዋል፡፡ የኮሮና በሽታ እንደ አለም ከፍተኛ ስጋት እየሆነ ባለበት በዚህ ወቅት በሀገራችን በሽታው ተስፋፍቶ ከፍተኛ ጉዳት እንዳያስከትል ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስተር አብይ አህመድ በሽታውን ለመከላከል ለሁሉም ማህበረሰብ የቀረበውን ጥሪ መነሻ በማድረግም ሸሙ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በድሬደዋ አስተዳደር በሽታውን አስቀድሞ ለመከላ የሚያግዙ 200 ካርቶን ደረቅና…

        Read More

          ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል መመሪያዎች መተግበር ላይ ብዙ ይቀረናል ተባለ፡፡

          የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚተላለፉ መመሪያዎችን በመተግበር ገና ብዙ እንደሚቀር የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አህመድ መሐመድ ቡህ ገለፁ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ በትላንትናው እለት ተወያይተዋል በውይይቱም የሀይማኖት ተቋማት፣ ትራንስፖርት ቦታዎች እንዲሁም በገበያ መአከላት ማህበረሰቡ ያለውን ግንኙነት በሀገራችን ምንም አይነት ወረርሽኝ የተፈጠረ አይመስልም ማህበረሰቡ ይህ ችግር በአስተዳደሩ ቢከሰት ከፍተኛ ማህበራዊ ቀውስ ሊያስከትል በመቻሉ የሚተላለፍ…

          Read More