በድሬዳዋ አስተዳደር በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ ግለሰብ መገኘቱን ጤና ቢሮ አስታውቃል፡፡
ከግለሰቡ ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉትን የቤተሰብ አባላትን ወደ ለይቶ ማቆያ መግባታቸውን እና ውጤታቸው ለምርመራ መላንኩን ቢሮው በመግለጫው አስታውቃል ፡፡ በድሬዳዳዋ አስተዳደር ከአውስታራሊያ በመጣ አንድ የ42 አመት ጎልማሳ ላይ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች መታየታቸውን መነሻ በማድረግ በተደረገ ምርመራ በቫይረሱ መያዙን መረጋገጡ እ ና ወደ ለይቶ ማቆያ መወሰዱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታውቃል፡፡ የቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ፉአድ ከድር በሰጡት…


