በድሬዳዋ የመስቀል በዓል በድምቀት ተከበረ።

    በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ መስከረም 16 የሚከበረው የመስቀል የደመራ በዓል በታላቅ ድምቀት በሀይማኖታዊ ስርአቱ መሰረት በድሬዳዋ ምድር ባቡር አደባባይ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በዛሬው እለት ሲከበር የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ባስተላለፉት መልዕክት የመስቀል በአል ስናከብር በአሉ የሰጠንን የአንድነትና የመከባበር እሴታችንን በመጠቀም በአሉን በፍፁም ወንድማማችነት ስሜት በማክበር የሀገራችንን አንድነት ማስቀጠል አለብን ብለዋል። በክብረ በአሉ…

    Read More