በወቅታዊ አስተዳደራዊ ሁኔታ የተሰጠ መግለጫ

    በድሬዳዋ አስተዳደር ከአዲስ ምዕራፍ ወዲህ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና የልማት ስራዎች ከሌላው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ እየተካሄደ ያለበት ሁኔታ የተፈጠረ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ 16ኛ የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በደመቀና ያለ ምንም እንከን የተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ በአስተዳደራችን ፀረ-ሠላም ሃይሎች አስተዳደራችንን ለመፈታተን የሞከሩ ቢሆንም የአስተዳደሩ የመንግስት አካላት ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠትና ከሚመለከታቸው የባለድርሻ…

    Read More

      ለሠላምና ፀጥታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ተገለፀ

      በድሬዳዋ አስተዳደር ከልማት ጎንለጎን ለሠላምና ፀጥታ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ ዛሬ በወቅታዊ ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በተካሄደው የምክክር መድረክ ተገለፀ። በምክክር መድረኩ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የፓርቲው ምክትል ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድና የፍትህ አመራሮች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ሊኖራቸው በሚገባው ሚና ዙሪያ ውይይት በማድረግ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።

      Read More

        በህልውና ዘመቻ በጀግንነት አኩሪ ድል እያስመዘገበ ላለው ጀግናው የኢ/ፌደራል ፖሊስ የድ/ዳ አስተዳደር እና ድሬደዋ ፖሊስ የተለያዩ ድጋፎችን አበረከቱ::

        ይህን መሰሉ ሀገርን የታደጉ ጀግኖችን የመጠየቅና ድጋፍ የማድረግ ተግባር በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ተገልፃል:: በኢ/ፌደራል ፖሊስ አዲስ አበባ ኮልፌ ማሰልጠኛ በተካሄደው የድጋፍ ስነ-ስርአት ላይ ንግግር ያደረጉት የድ/ዳ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለሀገርና ህዝባችሁ ስትሉ በህልውና ዘመቻ በተሰለፋችሁበት ግንባር ሁሉ መስዋትነት በመክፈል በጀግንነት የሽብር ቡድኖች ሽንፈት እንዲከናነቡ በማድረግ ሀገራችሁን ታድጋችሃል እና ትልቅ ክብር ይገባችሃል ነው ያሉት::…

        Read More

          Content Codere Apuestas Rediseña El Acceso A Contenidos De Su Terminal Automated Qué Puedo Hacer Desde La App Codere Club Activar El Bono De Codere: Términos Y Condiciones Reclamos A Codere Con El Primer Depósito Codere App: Apostá Y Jugá Desde Tu Celular Con Codere Club Código Promocional Codere Argentina Jun 2023 Codem** El Casino…

          Read More

            Luckyniki play more chilli online Local casino Review

            Posts User Complains He Didnt Discover Totally free Spins Online gambling Web site  Luckyniki So you can Win Money Luckyniki Gambling enterprise Cellular Player’s Harmony Might have been Paid Wrongly Luckyniki Gambling establishment Analysis The good thing about the newest mobile type of the brand new application is actually you never need download people app…

            Read More

              Female Teachers need to make a difference by supporting each other and empowering others

              IT was mentioned that Vocational Education needs to be strengthened for successful women’s participation and benefit activities. Haremaya University College of Education and Behavior in collaboration with the Education Planning and Management Department of Dire Dawa Ethio-Italy Polytechnic College has offered a Training 45 Female Teachers. Professor Gemechu Abera, who attended the Training, stated that…

              Read More

                ሴት መምህራን ርስበርስ በመደጋገፍና ሌሎችን በማብቃት የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት አለባቸው

                ሁሉን አቀፍ የሴቶች ተሣትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የተጀመሩ ተግባራት ስኬታማ እንዲሆኑ የሙያ ተቋማት የትምህርት መስኮች መጠናከር እንዳለባቸው ተገለፀ፡፡ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የትምህርትና ስነ- ባህሪ ኮሌጅ ከትምህርት እቅድና ስራ አመራር ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር የድሬዳዋ ኢትዮ-ጣሊያ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 45 ሴት መምህራንን አሰልጥነዋል፡፡ በስልጠናው ወቅት የተገኙት ፕሮፌሰር ገመቹ አበራ እንዳስገነዘቡ ሴት ሙሁራን ሚና ወሳኝ መሆኑን ጠቅሰው በአገሪቱ ሴቶችን…

                Read More

                  የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

                  የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ በአማራ ክልል በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች በጥሬ ገንዘብና በአይነት የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃርን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ሃላፊዎች፣ አባ ገዳዎችና ኡጋዞች በባህር ዳር ተገኝተው ድጋፉን ለክልሉ አስረክበዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ድጋፉን ላደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደርና ህዝብ ምስጋና አቅርበዋል። አሸባሪው ህወሓት በክልሉ ወረራ…

                  Read More

                    የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳ ልጅ ለሆነው ህጻን ቢንያም ጌታቸው ባለሃብቱ አቶ ሰዕድ ዳምጠው 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር / ድጋፍ አድርጓል ። ባለሃብቱ በ ገዳ ስርአት መሰረትም ህጻን ቢንያምን ልጁ አድርጎ ለማሳደግ ወስደዋል ። በተመሳሳይ በዚሁ ስን ስርዓት ላይ የ OBN ቴሌቪዥን ጣቢያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዚናቡ አስራት የጣቢያው ማኔጅመንት በወሰነው ውሳኔ መሠረት ለህጻን ቢንያም ማሳደግያ የሚውል የ200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር / ድጋፍ ማድረጉን ኦ.ቢ.ኤን ከቴሌቭዥን ዘግቧል።

                    Read More