የመቶ አለቃ ጌታቸው ሞሮዳ ልጅ ለሆነው ህጻን ቢንያም ጌታቸው ባለሃብቱ አቶ ሰዕድ ዳምጠው 500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር / ድጋፍ አድርጓል ። ባለሃብቱ በ ገዳ ስርአት መሰረትም ህጻን ቢንያምን ልጁ አድርጎ ለማሳደግ ወስደዋል ። በተመሳሳይ በዚሁ ስን ስርዓት ላይ የ OBN ቴሌቪዥን ጣቢያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዚናቡ አስራት የጣቢያው ማኔጅመንት በወሰነው ውሳኔ መሠረት ለህጻን ቢንያም ማሳደግያ የሚውል የ200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር / ድጋፍ ማድረጉን ኦ.ቢ.ኤን ከቴሌቭዥን ዘግቧል።