ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ ወደ አገር ቤት በሚል ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ የዳያስፖራ አባላት የድሬደዋ አስተዳደር አብይ ኮሚቴ ያዋቀረ ሲሆን ይህንን እንቅስቃሴ በተጠናከረ መልኩ ለመወጣት ንዑስ ኮሚቴም አዋቅሮ በውጭ ሀገር የሚኖሩ የአስተዳደራችን ተወላጅ የዲያስፖራ ማህበረሰብ እና የኢትዮጵያ ወዳጆችን ለማስተናገድ ይመች ዘንድ ወደ አስተዳደራችን የሚመጡትን ኢትዮጵያውያን ፤ ትውልደ ኢትዮጵዮውያን እና የኢትዮጵያ…


