አመታዊውን የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በማስመልከት በድሬደዋ ላይ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ፍሰት መጨመር ተከትሎ አደጋዎች እንዳይከሰቱ የትራንስፖርት እና ትራፊክ ተቆጣጣሪዎችን በአንድነት በማሰማራት የቁጥጥር እና የማስተናበር ስራን በጋራ እየሰሩ እንዳሉ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት አስታውቀዋል፡፡

    የየተቋማት ሀላፊዎቹ ይህን የገለፁት ለምእመናን በጋራ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶቻቸው ነው፡፡ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወሮ ሰአዳ አዋሌ እና በድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን ትራፊክ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንስፔክተር ይሄነው ሽፈራው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአመታዊው የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በአል በሰላም አደረሳችሁ ያሉ ሲሆን ለእንግዶችም እንኳን ወደ ውቢቷ የበረሀዋ ንግስት ድሬደዋ…

    Read More

      Astuces Pour Recevoir casino en ligne cbet Aux Spins Vidéo 2022

      Aisé Toi-même Navez Loin Déniché Les Gratification Avec Périodes Gratis ? Lequel Casinos Un brin Travaillent sur De Amuser Í  du Keno? Pour tirer parti p’un bonus, posez-nous pareillement les bonnes interrogation. Vous-même toi-même choisissez capital ces adjoints, laquelle voit long avec méthode de calmer attentes nos joueurs dans courbe au sein d’un affluence pendant…

      Read More

        Tragamonedas Wms kitty glitter tragamonedas gratis Regalado Carente Eximir 2022

        Content Conoce Lobstermania dos, La Tragamonedas Inspirada Acerca de Aventuras Marinas Esquema De la Tragamonedas Lucky Brothers Lucky Lady muestra bonos decentes igual que otras máquinas tragamonedas cual es posible participar regalado acerca de Casinority España. Estos incluyen ganancias dobles joviales sensaciones multiplicadores desplazándolo hacia el pelo giros gratuito con manga larga beneficios triples. Se…

        Read More

          <<ጎህ ቤቶች ባንክ በድሬዳዋ በዛሬ እለት በይፉ ተከፈተ>>።

          ጎህ ቤቶች ባንክ አክስዮን ማህበር በቅርቡ 1.056 ቢሊዮን ብር ካፒታል ከብሔራዊ ባንክ ባገኘው ፍቃድ መሰረት በአዲስ አበባ የመጀመሪያ ባንኩን በወረሀ ጥቅምት 2014ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል በዛሬው እለትም በድሬዳዋ የመጀመሪያ ቅርንጫፍ ባንክ በሳቢያን ብሪጅ ካፌ ህንጻ ላይ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በይፉ ተከፍቷል። በምርቃ ስነ-ስርአቱ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሐር የቁልቢ ገብርኤል አመታዊ የንግስ ክብረ በዓል በተመለከተ ያስተላለፉት መልዕክት

            ድሬዳዋችን በዓመት 2 ጊዜ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች፤ አመታዊውን የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል ለማክበር በሚመጡ እንግዶች ትደምቃለች። ዘንድሮም አስተዳደራችን በአሉን ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን በፍቅር ተቀብሎ ለመሸኘት፤ መላው የፀጥታ ሀይሎች ደግሞ በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ ለማስቻል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቋል። ይህ በዓል ከኃይማኖታዊ ስርዓቱ ውጪ፤ ለአስተዳደራችን የሚያበረክተው ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እጅግ ከፍተኛ ነው። ስለዚህ በአስተዳደራችን የምትገኙ ነጋዴዎች፣…

            Read More

              14 ኛው ዙር የፅዳት ዘመቻ በዛሬው እለት ለ950 ቤተሰብ በመጠለያነት እያገለገለ የቆየውን የሚሊኒየም ፓርክ ፅዳት እና ውሃ የማጠጣት ስራ ተከናውኗል።

              የፅዳት ዘመቻው ማህበረስቡ አካባቢውን በራሱ ተነሳሽነት አካባቢውን እንዲያፀዳና ህዝባዊ ሆኖ እንዲቀጥል እንደሚደረግ የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሃርቢ ቡህ ተናግረዋል። በሌላ በኩል ፓርኩን በአዲስ ዲዛይን ተሰርቶ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እድሳት በማድረግ ለድሬደዋ ልዩ ገፅታ የሚያላብስ ለማድረግ ዝግጅቶች እየተጠናቀቀ መሆኑን የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ ሱልጣን አሊዪ ገልፀዋል።አቶ ሱልጣን አያይዘውም ፕሮጀክቶችን በሚፈለገውሸጊዜና ትራት…

              Read More

                ከህብረተሰቡ የሚሰበሰብ ሀብት ለታለመለት የልማት ኘሮጀክት መዋል እንዳለበት ተገለፀ።

                የህብረተሰብ ተሳትፎ ልማት ኤጀንሲ ከUIIDP UNIT ጋር በመተባበር ለቀበሌ አመራሮችና አብይ የልማት ኮሜወቴዎች እንዲሁም ለህብረተሰብ ልማት ባለሙያዎች ከህብረተሰቡ እና ከሌሎች ለጋሽ ድርጅቶች የሚሰበሰብን ሀብት ማስተዳደር፣ አጠቃቀምና በፉይናስ አሰራር ዙሪያ በተዘጋጀ መመሪያ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መሰጠት ተጀመረ። በዛሬው እለት በተዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ የብልፅግና ፖርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ሻክር አህመድ እንደተናገሩት የህብረተሰብ…

                Read More

                  “ለወዳጃችን ወተት፣ ለጠላታችን ዕሬት መስጠት እንችልበታለን!! ከቶም ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋራ ተጠርቶ አያውቅም። ከነጻነት እንጂ ከባርነት ጋራ ዝምድና የለውም። ኢትዮጵያ ተፈትና ታውቃለች። ተሸንፋ ግን አታውቅም። ቀጥና ታውቃለች፤ ተበጥሳ ግን አታውቅም። የዘመመች መስላ ታውቃለች፤ ወድቃ ግን አታውቅም።” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

                  Read More