#ወደር_የሌለው_የጥቁር_አንበሳ_ጀግና_ሜዳይ በጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተሽለሙ ፤

    1. ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ 2. ጀነራል አበባው ታደሰ 3. ጀነራል ባጫ ደበሌ 4. ሌ/ጀ አለምሸት ደግፌ የአደዋ_ድል_ጀግና_ከፍተኛ_ሜዳይ በጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተሽለሙ ፤ 1. ጀነራል ጌታቸው ጉዲና 2. ሌ/ጀነራል በላይ ስዩም 3. ሌ/ጀነራል ዘውዱ በላይ 4. ሌ/ጀነራል መሰለ መሠረት 5. ሌ/ጀነራል ሹማ አብደታ 6. ሌ/ጀነራል አብዱራህማን እስማኤል 7. ሌ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ…

    Read More