ድሬ ማይክሮ ፋይናንስ የሴቶችና የወጣቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራቸው ያሉ ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ::
#DGC ህዳር 8/2017፧ ተቋሙ እየሰጣቸው ባሉ የብድርና ቁጠባ አገልግሎቶችም ወጣቶችና ሴቶችን በይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ መጠነ-ሰፊ ስራዎች እየተሰራ መሆኑም ተመላክቷል። የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በድሬዳዋ አስተዳደር እያከናወናቸው ያሉትን አገልግሎቶችን ተደራሽነት በማስፋት በምስራቁ የአገራችን ክፍል በሐረር ከተማም ቅርንጫፎችን በመክፈት እየሰራ ይገኛል። ተቋሙ በሐረር የሚገኙ ምስጉን ደንበኞቹን ዕውቅና ለመሥጠትና ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ኮንፍረንስ በሐረር ከተማ…


