የብልፅግና ፓርቲ 4ኛው ዙር “የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት” ስልጠና ለከንቲባ ፅ/ቤትና ለተለያዩ ተቋማት ለመሠረታዊ ድርጅት ኣባላት ስልጠና መስጠት ተጀመረ ።

#DGC ጥቅምት 29/2017 በአስተዳደሩ ለከንቲባ ጽ/ቤትና በስሩ ለሚገኙ ተቋማት አባላት በተዘጋጀው ስልጠና ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደርጉት የከንቲባና የካቢኔ ጉዳዮች ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን ብልፅግና ፓርቲ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ አካታች፣አሳታፊና ሁሉንም ዓይነት ኢትዮጵያዊ ብዝሃነትን ይዞ የተፈጠረ አገራዊ ህብረ-ብሔራዊ ፓርቲም ነው ብለዋል። ከተመሠረተ ገና አጭር ጊዜ ቢሆንም መጠነ ሰፊ የሪፎርም ሂደት ውስጥ የሚገኝና ዓይነተ ብዙ ዕመርታ…

Read More

“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት ” በሚል መሪ ሀሳብ የብልፅግና ፓርቲ አባል ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች 4 ተኛ ዙር ስልጠና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀመረ ።

በዛሬው እለት ማለትም ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም የተጀመረውና የብልፅግና ፓርቲ አባል ለሆኑ የመንግስት ሰራተኞች የሚሰጠው ስልጠና በዋናነት የብልፅግና ፓርቲ አባላትን የግንዛቤ አድማስ የሚያሰፋ ከመሆኑም በላይ ለቀጣይ የልማት ስራዎች እና ለሀገራዊ ሁለንተናዊ ብልፅግና ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲወጡ የሚያግዝ ነው ። ከዚህ በተጨማሪም የብልፅግና ፓርቲ ያለፉት አምስት ዓመታት በተለይም በፖለቲካ ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰሩ በርካታ…

Read More

Rakkoolee Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii hir’isuuf tumsi hawaasa hundaa murteessaadha jedhan.

Itti Aanaan Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Harbii Buuh waltajjii marii Abbaan Taayitaa Bishaanii fi dhangala’aa Bulchiinsaa Gaggeesota Gurmaa’iinsa Bilookii Aanaa 03, 04, 05 fi 06 waliin sababoota Hanqina Dhiyeessa Bishaan Dhugaatii Dirree Dhawaa fi Rakkoolee kana hir’isuuf hawaasni faalamaa fi Qisaasama bishaan Dhugaatii haala irrisuuf shoora gumaachuu qaban irratti marii gaggeefame irratti Rakkoolee Hanqina…

Read More

ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን መከላከል የሚያስችል ስልጠና ተሰጠ

#DGC ጥቅምት 28/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች ሙስና ወንጀሎችን መከላከል ፤ በስነ-ምግባራዊ አመራር እና በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባር እና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ፌኑስ አብዱጀባር በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ሙስና የአንድን ሀገር ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እድገትን በመግታት ረገድ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድር…

Read More

“የ’World Without Hunger’ ጉባኤን ስናጠናቅቅ፣ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ውይይቶች የተሳኩ ይሆኑ ዘንድ አስተዋፅዖ ያበረከቱትን ተሳታፊዎች ከልብ አመሰግናለሁ።

አርባ ቢሊዮን ዛፎች በተተከሉበት ምርታማነትን በሚያሳድጉ የለውጥ ሥራዎች፣ ድርቅን በሚቋቋሙ አዝርዕት ልማት፣ በአረንጓዴዓሻራ መርሃ ግብር ሥራዎች አማካኝነት በዘላቂ የግብርና ሥራ የታየው የኢትዮጵያ ርምጃ በጉባኤው ቀርቧል። በ’ኢትዮዽያ ታምርት’፣ በአግሮ ኢንደስትሪ ፓርኮች ጥምር የሥራ ፈጠራ ሥራ፣ በገቢ እድገት እና ጽናት የታዩት ኢንቨስትመንቶች በአለም የግብርና ዘርፍ የኢትዮጵያን ሚና አጠናክረውታል። ረሃብን መዋጋት የጋራ ምላሽን ይሻል። ለዚህም ለምግብ ዋስትና የሚሆን…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ ለወረዳ እና ለቀበሌ አመራሮች ፣ ለግብርና ባለሞያዎች እንዲሁም ለአርሶ እና አርብቶ አደር ህብረተሰብ ተወካዮች በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ የትውውቅና ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በአሁን ሰአት እየተካሄደ ይገኛል ።

ውድ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የፌስቡክ ገፅ ተከታታዮች በመድረኩ ላይ ያሉትን አጠቃላይ መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በሰላም አበበ +6

Read More

የድሬዳዋ “ደረቅ ወደብ በመልቲ ሞዳል አገልግሎት ባለፉት 3 ወራት 334 ኮንቴነር ማስተናገዱን እና በተያዘው ሩብ አመት 21 ሚሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ገለፁ ።

የድሬዳዋ “ደረቅ ወደብ ” በቀን ከ2400 በላይ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ያስተናግዳል :: ደረቅ ወደቡ በመልቲ ሞዳል አገልግሎት በያዝነው ሩብ አመት 334 ኮንቴነር ማስተናገድ መቻሉ ተገልጿል። በዚህም በሩብ አመቱ ከአገልግሎት 21 ሚሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት አስታውቋል :: የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ የድሬዳዋ ደረቅ ወደብ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ኤፍሬም ታደለ…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሴራሊዮን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ጁሊየስ ማዳ ባዮን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሑፍ አስታውቀዋል።

Read More

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ለዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው በመመረጣቸው የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷በቀጣይ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገልጸዋል፡፡

Read More

Baratoota Kum Dhibba Shan fayyadamoo kan taasisu Sagantaan Soorata barattootaa jalqabamuufi.

Faawundeeshiniin Elneet Waldaa Misooma Dirree Dhawaa fi Biiroo Barnoota Bulchiinsa Dirree Dhawaa waliin ta’uun Manneen Barnootaa Bulchiinsatti kan argaman Baratoota Kum Dhibba Shan fayyadamoo kan taasisu Sagantaan Soorata barattootaa jalqabsiisuuf guyyaa arraa waliigaltee walii mallateessan. Sagantaa kana irratti kan argaman Hooganaan Biiroo Barnoota Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Sulxaan Aliyyii akka jedhanitti akka biyyaatti caba damee…

Read More