የድሬዳዋ አስተዳደር አስተማማኝ ሰላሟን ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ::
የምስራቅ ኢትዮጵያ ፀጥታና ደህንነት ዘርፍ ዙሪያ ለስትራቴጂክ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ ስልጠና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀመሯል ። በመርሀ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ፖሊስ ለውጡን ማራመድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ለአመራሩና አባላቱ የተለያዩ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ክፍተቶችን የመሙላት ስራዎችን ማከናወን መቻሉን ተናግረው ስልጠናው በተለይም የምስራቅ አጎራባች ክልል ፖሊሶች እና ባለድርሻ አካላት…


