ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ከማሻሻል አንፃር በሩብ አመቱ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀጠለ ሲሆን በሪፖርቱም የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ውጤታማነትን ከማሻሻል በ 11 ተቋማት ለ 1,141 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 1,199 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የተቻለ ሲሆን በ 13 ተቋማት…

Read More

 የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሪፖርቱም በ 2017 በጀት አመት በአስተዳደራችን በገጠርም በከተማም በሀገር ሆነ በአስተዳደራችን ደረጃ የተቀመጠውን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እና ባለፍት አመታት የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር በርካታ ስራዎች ታቅደው ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል ::

#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ መንግስት የማስፈፀም አቅም በማጎልበት የዜጎችን እርካታ ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ተደማሪ ውጤት ሊያመጡ የሚያስችሉ ስራዎች ታቅደው በእቅዳቸው መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸውም ተገልፃል ። በመጀመሪያው ሩብ አመት በዋናነት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎች እና የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በትኩረት እንዲከናወኑ ከማድረግ ባሻገር አበይት ተግባራት መከናወናቸውም ነው በሪፖርቱ…

Read More

 የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል ።

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመርሀ-ግብሩ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ

Read More

ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች በተለያየ መልኩ የሚደረጉ የበጎ አድራጎት ተግባራት የድሬደዋን የመረዳዳት እሴት የሚያጎሉ መሆናቸው ተገለፀ

የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በክረምት በጎ ፍቃድ የልማት ተግባራት ያስገነባቸውን ስድስት ቤቶች ለችግረኛ ቤተሰቦች አስረክቧል። በርክክብ ስነስረአቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር የመረዳዳት ባህልን በማሳደግ የማህበራዊ አገልግሎት ችግሮችን ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። በድሬደዋ የቆየ የመረዳዳትና የመደጋገፍ የዳበረ እሴት እንዳለ የገለፁት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ይህንን እሴት በመጠበቅ አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦች…

Read More

ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተገለፀ

የድሬዳዋ አስተዳደረ የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከአስተዳደሩ ለተውጣጡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ለጤና ተቋማት ሀላፊዎች እንዲሁም ለሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ሀላፊዎች በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት ጀመረ:: በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፌኑስ አብዱልጀባር የስልጠና መድረኩ ዋነኛ አላማ በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ፅንሰ ሀሳብና አተገባበር ላይ ግንዛቤ…

Read More

ድሬዳዋ ከነማ እና ስሑል ሽረ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በዛሬው እለት በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ከ ስሑል ሽረ ጋር የተጫወቱ ሲሆን በ 21 ኛው ደቂቃ ላይ ቻርለስ ሙሲጌ ለድሬዳዋ ከነማ ባስቆጠራት ጎል እንዲሁም ደግሞ በ 55 ተኛው ደቂቃ ላይ ብርሐኑ አዳሙ ድሬዳዋ ከነማ ላይ ባስቆጠራት ጎል ጨዋታው አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :-…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት ።

” በጎነት ለኢትዮጲያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የ 2016 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ ማጠቃለያ መርሀ-ግብር በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በዛሬው እለት ተካሂዷል ። ባሳለፍነው አመት የክረምት ወራት የበጎ-ፍቃድ አገልግሎት በ 14 የተለያዩ መርሀ ግብሮች መከናወኑ ይታወቃል ። ከነዚህም 14 መርሀ-ግብሮች ውስጥም እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር ሁሉንም መርሀ-ግብሮች ከማከናወን በዘለለ በሀገር አቀፍ ደረጃ…

Read More

ድሬዳዋ ከነማ 1 – 1 ስሑል ሽረ

በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ከ ስሑል ሽረ ጋር እየተጫወተ ሲሆን በ 55 ተኛው ደቂቃ ላይ ብርሐኑ አዳሙ ባስቆጠራት ጎል አንድ አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታው ቀጥሏል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- አገኘው ሸዋረጋ

Read More

በአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ሶስተኛ ጨዋታውን በአሁን ሰአት ከስሑል ሽረ ጋር እየተጫወተ ሲሆን በ 21 ኛው ደቂቃ ላይ የድሬዳዋ ከነማው ተጫዋች ቻርለስ ሙሲጌ ባስቆጠራት ጎል ስሑል ሽረን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት እየመራ ይገኛል ።

በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- አገኘው ሸዋረጋ

Read More

#Warka Kuliyadda Farsamada Ee Ethio-Italian Polytechnic Iyo Diridhabe Polytechnic College Ayaa Sii Wada Jir Ah Waxaa Maanta Uga Qalin jabiyay 681 Arday Oo Tababar ku qaatay qaybo Kala Duwan.

Waxana Xafladda qalin jabinta ardayda Marti Sharaaf ka aha Duqa Magaalada Ismamulka Diridhabe Mudane Khadiir Juhaar oo ugu horaynti hambalyo u diray ardayda qalin jabisay ayaa sheegay in Waqti xaadirkan aay ismamulka diridhabe ka jiraan xarumo badan oo warshado wuxuna duqu ugu baqaay ardayda maanta qalin jabisay in ay ka faa’idaystaan ​​shaqoyinka laxidhidha tabobarka farsamoyinka…

Read More