በወረዳዎች የተጀመሩ የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊና ዲጂታል የማድረግ ስራን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::
#DGC ጥቅምት 14/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ መርሀ-ግብር የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል:: በዚህም በቀረበው ሪፖርት ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ…


