Skip to content
- Home
- 2024
- October
- 25
- የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ መርሀ-ግብር ቀጥሎ የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቀረበው ሪፖርት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አማካኝነት ግምገማና ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል።
በኤደን ሳሙኤል
ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ
በኤደን ሳሙኤል
ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ