Amharicድሬዳዋ ከነማ እና ስሑል ሽረ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ direcom2 years ago2 years ago01 mins በዛሬው እለት በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ከ ስሑል ሽረ ጋር የተጫወቱ ሲሆን በ 21 ኛው ደቂቃ ላይ ቻርለስ ሙሲጌ ለድሬዳዋ ከነማ ባስቆጠራት ጎል እንዲሁም ደግሞ በ 55 ተኛው ደቂቃ ላይ ብርሐኑ አዳሙ ድሬዳዋ ከነማ ላይ ባስቆጠራት ጎል ጨዋታው አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- አገኘው ሸዋረጋ Post navigation Previous: የድሬዳዋ አስተዳደር በሀገር አቀፍ ደረጃ የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት ።Next: ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ ሙስናና ብልሹ አሠራርን ለመከላከል ከፍተኛ አስተዋፆ እንዳለው ተገለፀ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የተጀመረው ጥረት በላቀ ውጤት መቀጠሉን ገለጹ direcom4 weeks ago3 weeks ago 0
ብልፅግና ፓርቲ ለህዝብ የገባውን ቃል በተግባር በማረጋገጥ ውጤት ተኮርነቱን በተጨባጭ ያስመሰከረ መሆኑ ተገለፀ:: direcom4 weeks ago3 weeks ago 0