ባለፍት ጊዜያት ወጣቶችን ተጠቃሚና ተሳታፊ የሚያደርጉ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ::
የድሬዳዋ ወጣቶች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እና የ 2017 ግማሽ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በዛሬው እለት አካሂዷል ። በዚሁ መድረክ ላይም የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ካሊድ መሀመድ በተለይም በበጎ ፍቃድ ስራዎች ላይ ወጣቶች በስፋት እንዲሳተፍ በማድረግ እውቀታቸውን ፣ ጉልበታቸውን እና ክህሎቶቻውን ለማህበረሰብ እድገት እንዲሁም ለሀገር እድገትና ብልፅግና ያበረክቱ ዘንድም…


