ፀሎተ ሀሙስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በፆም፣ በፀሎትና በስግደት የሚከበረው ፀሎተ ሀሙስ በዛሬው ዕለትም በድሬዳዋ ቅድስት ማሪያም ካቴደራል ቤተክርስትያን በተለያዩ ስነ-ስርአቶች ተከብሯል ። በዚህም ክርስቶስ ዝቅ ብሎ የሀዋርያቱን እግር በማጠብ ትህትናውን የገለፀበትን ተግባር በማሰብ “ህጽበተ እግር” ተከናውኗል። በፀሎተ ሀሙስ እየሱስ ክርስቶስ ታላቅ መንፈሳዊ ሚስጥርን የገለጠበት በፀሎት መትጋትንና ትህትናን በተግባር ያስተማረበት እንደሆነም ቀሲስ ደበበ ተመስገን ተናግራዋል። በአሉን…

Read More

Bulchiinsa Dirree Dhawaatti hojii tola Ooltummaa ji’oota Bonaan Manneen hawaasa harka qalleeyyiif ijaaraman eebifaman.

Qindeessummaa Komishinii Dargaggoota fi Ispoortii Bulchiinsa Dirree Dhawaattiin Dhaabileen Bulchiinsaa qaamo hojii idilee godhachuun hojii tola Ooltummaa ji’oota Bonaa raawachaa turan keessaa tokko Kan ta’e hawaasa harka qalleeyyiif Manneen deegarsaan ijaaraman Guyyaa arraa eebifamaniiru. Aanaalee Magaalaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa kanneen gara garaa keessatti hawaasa harka qalleeyyiif Manneen deegarsaan ijaaramanii Guyyaa arraa eebbifamuun kennaman keessaa Aanaa…

Read More

በድሬዳዋ በበጋ ወራት የበጎ ፍቃድ ስራ የተገነቡ ቤቶች ለአቅመ ደካሞች ተላለፉ

በአስተዳደራችን የበጋ ወራት የበጎፈቃድ መርሃ ግብር የአቅመ ደካማ መኖሪያ ቤቶች የመልሶ ግንባታ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ የበጋ ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራ ላይ ህብረተሰቡን የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በድሬደዋ አስተዳደር በበጋ ወራት የበጎ ፍቃድ የልማት ተግባራት ከ15 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ ሰው ተኮር የልማት ስራዎች መከናወናቸውን የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽነር አቶ…

Read More

ህዝቡን እየጎዳ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ለመቆጣጠር በመንግሥት እና በፓርቲ በኩል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

ህዝቡን እየጎዳ የሚገኘውን የኑሮ ውድነት ለመቆጣጠር በመንግሥት እና በፓርቲ በኩል ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል። መድረኩ ሶስተኛ ቀኑን የያዘ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት፣ ከስራ ዕድል ፈጠራ እና የተረጂነት አመለካከትና…

Read More

Dhibeen Vaayirasiin ‘HIV’ ammaas kanuma durattii sani.

Dhibeen Vaayirasiin ‘HIV’ ammaas kanuma durattii sani; Vaayirasii ‘HIV’ dagachuun, vaayirasiin ‘HIV’ nama dagachuu miti! Waa’ee vaayirasii HIV namni hubannoo hinqabne hangi ta’e jiraachuu mala. Namni tasuma dhageettii hinqabne jira jechuun garuu ulfaataadha. Namni kamuu dhageettiifi hubannoo yoo qabaate, haga fedhes yoo waa’ee vaayirasii kanaa dubbiseera yoo ta’e, vaayirasii HIV jireenya guyyaa guyyaa keessatti haga…

Read More

WAA MAXAY HIV?

HIV waa magaca fayraska iyo jirrada ay sababto. H= aadami – dadka ayaa qaadaI= diciifnimada difaaca – wuxuu weeraraa habdhiska difaacaV= fayras – subaac kaa dhiga mid buka Sidee ku qaadayaa HIV? Kuma garan karto qofka oo aad fiiriso haddii uu qabo HIV. Badanaa dadka qabaa waxay u muuqdaan kuwa caafimaad qaba oo fiican. HIV…

Read More

በኤችአይቪ/ኤድስ ላይ የሚታየው ቸልተኝነት ይቁም….

ወጣቶችን ጨምሮ ለበሽታው ተጋላጭ ተብለው በተለዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የኤች አይቪ/ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ እየተነገረ ይገኛል፡፡ በዘንድሮው የአለም ኤድስ ቀን “የማህበረሰብ መሪነት ለላቀ ኤችአይቪ መከላከል” በሚል መሪ ቃል ህዳር 2016 ዓ.ም ታስቦ መዋሉ ይታወቃል፡፡ ማህበረሰቡ ኤች.አይ.ቪን በመከላከል ረገድ የሚጫወተው የማይተካ ሚና በአገር አቀፍ ደረጃና እስከታች ባለው የመንግስት መዋቅርና በማህበረሰብ አደረጃጀት…

Read More

የሱማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች አባላት ልኡካን ቡድን የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት ለማድረግ ድሬዳዋ አስተዳደር ገብተዋል

የልኡካን ቡድኑ አባላት ድሬዳዋ አስተዳደር ሲደርሱ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ማርቆስ ባዩ እና የአስተዳደሩ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የሱማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ልኡካን በድሬዳዋ አስተዳደር በሚኖረው የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት በአስተዳደሩ የተከናወኑ የልማት ስራዎች በመጎብኘት የልምድ ልውውጥ እንደሚያደርግ የወጣው መርሃ ግብር ያመለክታል ፡፡ በሱማሌ…

Read More

በወቅታዊ ሀገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያ በረጅም ዘመን የሀገረ መንግሥትነት ታሪኳ፣ የፖለቲካ ልዩነቶችን፣ አለመግባባቶችን እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ፣ በንግግር፣ በውይይት እና በሕጋዊ አግባብ የመፍታት ልምምድ የላትም። እንደ አለመታደል ሆኖ ፖለቲካችን የዜሮ ድምር ፖለቲካ ነው። በሀገራችን የተለመደው በጉልበት አሸንፎ ሥልጣን የያዘ ኃይል፣ በጉልበት ተሸንፎ ሥልጣን እስኪለቅ ድረስ ሁሉንም ጠቅልሎ የሚቆጣጠርበት እና የፈቀደውን የሚያደርግበት የፖለቲካ ባህል ነው። የለውጡ መንግሥት…

Read More

ሀገራዊ የኮሙኒኬሽንና የህዝብ ግንኙነት ስራዎችን በብቃት ለመምራት የዘርፉን ባለሙያዎች አቅም የማሳደግ ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ዶክተር ለገሰ ቱሉ

ሀገራዊ ተልዕኮን በአግባቡ የተረዳና በእውቀት የሚመራ የኮሙኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት ባለሙያን ለመፍጠር የአቅም ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለፌዴራል እና ለክልል የህዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች ሲሰጠው የቆየው ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ በዚሁ ወቅት እንዳሉት ስልጠናው በአምስት ርእሰ…

Read More