Gamaaggamni Raawwii Karoora Hojii Ji’oottan saglan 2016 Kan Aanaalee Magaalaafi Kilaastaroota Baadiyyaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Gamaaggamame.

Bulchinsa Dirree Dhawaatti Waltajjiin Gamaaggama Gabaasa Raawwii Karoora Hojii ji’oottan sagalan dabran bara baajataa 2016 kan Dhaabbilee Seektarootaa Mana Qopheessummaa, Har’a ganamarraa kan gaggeeffame yommuu ta’u waaree boodas gamaaggamni Gabaasa Raawwii Aanaalee Magaalaafi Kilaastaroota Baadiyyaa Taasifame.. Waltajjii Gamaaggama gabaasa aanaalee kanarratti Gabaasonni aanaalee saglan Magaalaafi Kilaastaroota afran baadiyyaa dhihaachuudhaan duubdeebiifi yaanni waltajjiiraa ka’uun mariin bal’aan…

Read More

Bulchinsi Dirree Dhawaa Gabaasa Raawwii Karoora Hojii Dhaabbilee Seektarootaa, Mana Qopheessumaafi Aanaaleefi Kilaastaroota Ji’oottan 9 n Bara 2016 Gamaaggame.

Bulchinsa Dirree Dhawaatti Waltajjiin Gamaaggama Gabaasa Raawwii Karoora Hojii ji’oottan sagalan dabran bara baajataa 2016 kan Dhaabbilee Seektarootaa Mana Qopheessummaa, Aanaalee Magaalaafi Kilaastaroota Baadiyyaa Gaggeeffame. Waltajjii Kanarratti Kamishinarri Komishinii Karoorafi Dinagdee Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Haylamaaram Daadhii Gabaasa Raawwii Seektaroota Bulchinsaafi Dhaabbilee Mana Qopheessummaa Magaalaa kan dhiheessan yommuu ta’u, akkaataa gabaasa dhihaate kanaanis, hojiileen dhaabbilee…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ

የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2016 በጀት አመት የ 9 ወር የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር መስሪያ ቤቶች ፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ በዛሬ እለት የተጀመረ ሲሆን በከሰዓቱ ውሎም የዘጠኙ የከተማ ወረዳዎች እና የአራቱ የገጠር ክላስተሮች የ 2016 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ተገምግሟል ። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ…

Read More

ውሎና አዳራቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ህጻናትን ሁለንተናው የእድገት መሰረቶቻቸው ተሟልተውላቸው የሚያድጉበትን ሁኔታ ለመፍጠር ሁሉን አቀፍ ትብብርና ትኩረት ያስፈልጋል ለዚህም የባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለጸ

በኤስ ኦ ኤስ የህጻናት መንደር ድሬዳዋ ቅርንጫፍና በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ትብብር ውሎና አዳራቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ህጻናት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሒዷል ፡፡ ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያቶች ያጡ ህጻናትን በመንደር በማሰባሰብ ሁለንተናዊ የእድገት መሰረታቸው ተጠብቆ እንዲያጉ እየሰራ የሚገኘው ኤስ ኦ ኤስ ( SOS) ህጻናት ወደ ጎዳና እንዳይወጡ የቤተሰብ ማጠናከሪያ ፕሮጄክት ቀርጾ እየተገበረ መሆኑን የሐረር ኤስ ኦ ኤስ…

Read More

የ2016 በጀት አመት የማዘጋጃ ቤታዊ የሴክተር ተቋሟት፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ ተካሄደ።

በመድረኩም የአስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ኮሚሽን ሀላፊ አቶ ሀይለማሪያም ዳዲ የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በአስተዳደሩ ገቢን በተመለከተ በባለፋት ዘጠኝ ወራት ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ የተገለፀ ሲሆን ይህም የእቅዱን 85%ማሳካት መቻሉ በሪፖርቱ ተገልጿል ። በአጠቃላይ በአስተዳደሩ ከሚሰበሰበው እና ከፌደራል ከሚገኝው ድጎማ ተጣምሮ ከሚገኝው 7.1ቢሊዮን ብር ውስጥ በባለፋት ዘጠኝ…

Read More

Qiimaynta warbixinta waxqabadka 9-ka bilood ee S.M 2016 T.I ee ismaamulka dir dhabe ayaa ka bilaabmay hoolka shirarka ee duqa ismaamulka.

Masraxani lagu qiimaynayo warbixinta waxqabadka ayaa waxaa shir gudoominaya duqa ismaamulka mudane khadiir juhar iyo ku xigeenkiisa ahna madaxa xafiiska ganacsiga,warshadayinta iyo maalgashiga mudane xarbi buux. Masraxanibayaa lagu qiimayn doona waxqabadiki 9 ki bilood ee lasoo dhaafay u qabsoomay xafiisyada adeegyada kala duwan bixiya ee ismaamulka. faah faahinta warkaasi mar dhaw ayaan idinla wadaagi doona.

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የ2016 በጀት አመት የማዘጋጃ ቤታዊ የሴክተር ተቋሟት፣ የከተማ ወረዳዎች እና የገጠር ክላስተሮች የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖርት የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው።

መድረኩን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እንዲሁም ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ በጋራ የመሩት ሲሆን የዘጠኝ ወር የመንግስታዊ እቅድ አፈጻጸም በሪፖርት ግምገማ መድረኩም በዋናዋና ቁልፍ ተግባራት በማክሮ ኢኮኖሚ፣ የማስፈፀም አቅም በሀብት አጠቃቅም እና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ትኩረት እንደሚያደርግ ተገልጿል። ከመድረኩ ጋር በተያያዘ ያሉትን ዝርዝር መረጃዎች የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ወደ እናንተ የሚያደርስ…

Read More

ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፍስሃ ይታገሱ በአስተዳደሩ ከሚገኙ አስመጪዎች ጋር ውይይት አካሄዱ።

በድሬዳዋ አስተዳደር የንግድ ስርዓቱን የተሳለጠ ለማድረግ እና በኢኮኖሚው ላይ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት ለማረጋጋት አስመጪዎች ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ፍስሃ ይታገሱ ገለፀ። በሀገራችን በንግድ ስርዓቱን የሚስተዋሉ በርካታ ችግሮች በመከሰታቸው በምርት አቅርቦት ላይ ችግር እየተከሰተ እንደሚገኝ ጠቁመዋል። አስመጪዎች በበኩላቸው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ቅንጅት አለመኖሩ ችግሮቹ በስፋት መከሰታቸውን ጠቁመው ከግምሩክ ስርዓት…

Read More

“በድሬዳዋ በስራና ክህሎት ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎች የሚበረታቱና ወደ ሌሎች አካባቢዎችም በተሞክሮነት ሊወሰዱ የሚገቡ ናቸው”

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ በክቡር አቶ ዳንኤል ተሬሳ የተመራ የሱፐርቪዥን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር ሲያካሂድ የቆየውን ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን አጠናቆ ግብረመልስ ሰጥቷል፡፡ ልኡክ ቡድኑ ለአንድ ሳምንት ባካሄደው ድጋፋዊ የመስክ ምልከታና ክትትል ዙሪያም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡር ሀርቢ ቡህ በተገኙበት አጠቃላይ ግብረ መልስ ሰቶ ውይይት ተደርጓል። በዚህም…

Read More