Dhaabbani Maaykiroo Faaynaansii Dirree Raawwii Hojii Karooraa walakkeeysa Waggaa kan bara 2016 Gamaaggame.

Waltajjii raawwi hojii walakkeeysa gamaagammi karoora kanarratti dameeleen dhaabbata Maaykiroo Faaynaansi Dirree hundinuu raawwii hojii isaanii gama hoji-gaggeeysitoota isaaniitiin dabareedhaan dhiheeysani jiru. Dameeleen dhaabbatichaa raawwii karoora isaanii hoggaa dhiheeysanitti hojii isaanii cimsuudhaaf karoora cimaa karoorfatanii gara hojitti senuu ibsaniiru Dabalataanis tajaajilamtoota(maamiltoota) si’eeysuurratti jabaatanii ,qindoominaan hojjeechuufi gaaffilee maamiltootaa deebisuuf xiyyeyfannoo olaanaan karoorfachuu, hojiilee dhaabbaticha jaeeysan irraatti…

Read More

የዳያስፖራው ማህበረሰብ በአገሩ ልማት ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ ይጠበቃል

የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪን ተከትሎ ወደ ሃገር ቤት የገቡና በድሬዳዋ የሚገኙ ዲያስፖራዎች በአስተዳደሩ የሚገኙ የተለያዩ ግዙፍ የልማናት ስራዎችን እንዲጎበኙ ተደርጓል። በተለያዩ የውጭ አገራት ኑሯቸውን ያደረጉና ድሬዳዋ የሚገኙ ዲያስፖራዎች የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ዞንና የነፃ የንግድ ቀጠና ዞን ጎብኝተዋል።በጉብኙቱ ዲያስፖራውን በልማት ስራ እንዲሰማሩ የሚያነሳሳ ስራ መኖሩን መመልከታቸውን ያነጋገርናቸው ዲያስፖራዎች ገልፀውልናል። ቀደም ሲል ኑሯቸውን በባህር ማዶ አድርገው…

Read More

የድሬ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የ 2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ግማሽ አመት እቅድ አፈፃፀምን ገምግሟል

የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም ባለፉት አመታት በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር ለሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት ፣ እንዲሁም ዘርፈ-ብዙ ኢኮኖሚያዊ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል ፡፡ ተቋሙ በድሬዳዋ ፣ በሀረር እንዲሁም ደግሞ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጂጂጋ ቅርንጫፎችን በመክፈት ፈጣን አገልግሎቶችን ለነዋሪው ህብረተሰብ እየሰጠ ሲሆን በዛሬው እለትም የተቋሙ የ 2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ…

Read More

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

በቅርቡ የሚካሄደውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለማስተናገድ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ÷በቅርቡ አዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን እንደምታስተናግድ ገልጸው ፥ ለዚህም አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አንስተዋል፡፡ ጉባዔውን እንደተለመደው በስኬት ለማስተናገድ ህብረተሰቡና የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ኢትዮጵያም ሆነ መዲናዋ…

Read More

የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ወገኖች ድጋፍ ለማዳረስ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ÷በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝናብ እጥረት ተከትሎ በተለይም ከዚህ ቀደም በድርቁ ተጎጂ በነበሩ አካባቢዎች ያሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚሹ ተናግረዋል፡፡ ለእነዚህ ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ለማዳረስም መንግስት ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ነው የገለጹት፡፡ በ2016…

Read More

Jiddugalli Dargagootaa, iddoo naamusa fi Amalli gaariin itti oomishamuu ta’un ibsame

Komishinii Dargagootaa fi ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa anaalee Magaalaafi baadiyyaatti jiddugalli dargagootaa kan cimsan tan tahu ibsan. Itti Gaftama Komishinii komishinara Ispoortii Obboo Firaan ol Bulchaa jiddugalli dargaggootaa Aanaa 08 meeshalee biroofi meshalee qulqulinaa kan adda addaa deggaruudhaan jiddugallii dargagootaa bifa ammayyaawaa fi hawwataa taheen akka tajaajilu taasisuuf hojjachaa akka jiran ibsan. Itti dabaluunis jiddugallii…

Read More

የኮሚዩኒኬሽንና የተግባቦት ስራው ቴክኖሎጂን መሰረት ባደረገ ዘመናዊ መንገድ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ የድሬደዋ አስተዳደር ምክርቤት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የአስተዳደሩን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የ2016 ዓም የስድስት ወራት አጠቃላይ የስራ እንእስቃሴ ገምግሟል፡፡ በቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የተመራው የድሬደዋ አስተዳደር ምክርቤት የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቢሮው በነበረው ቆይታ ከአሰራር…

Read More

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለአፍሪካ የእርስ በርስ ትስስር መጠናከር ትልቅ አቅም ይሆናል- አቶ ደመቀ መኮንን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ለአፍሪካ የእርስ በርስ ትስስር መጠናከር ትልቅ አቅም እንደሚሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። አቶ ደመቀ የተሳተፉበት የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና አተገባበር ላይ የመከረ ስብሰባ በስዊዘርላንድ ዳቮስ ተካሂዷል። ከአለም የኢኮኖሚ ፎረም ጎን ለጎን በተካሄደው የምክክር መርሃግብር ነፃ የንግድ ቀጣና አተገባበርን ውጤታማ ለማድረግ ይበልጥ ደግሞ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ሊጠናከር…

Read More

ባለፉት 3 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የ6ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል

ባለፉት 3 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ የ6ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቋል በማጠቃለያ መርሀ ግብሩ ላይ በፓርቲያችን ምክትል ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ አደም ፋራህ ለቀጣይ ስራ አቅጣጫዎች ስኬታማነት አቅም መፍጠር የሚችሉ የስራ መመሪያዎች ተሰጥተዋል። በሪፖርቶች የተመላክቱ የአፈፃፀም ችግሮች እንዲታረሙ፣በጥንካሬ የተነሱ ነጥቦች ይበልጥ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ፣ በተለያዩ ክልሎች ያሉ እምቅ ሀብቶች በተደራጀ አቅም መውጣት እንዲችሉ፣ አመራሩ ምልአተ…

Read More

waxaa la sheegay in loo diyaar garoobay in si nabad galyo ah loo xuso munaasibadda ciidda ay xusaan dadka aamisan diinta kiristanka ayaa waxay maalmaha foodda nagu soo haya u dabaal dagi doonaan ciidda dimqat oo ah ciidaha lagu xuso waddooyinka.

Kulan balaadhan oo ay si wada jir ah u shir gudoominayeen ku xigeenka duqa ismaamulka ahna madxa xafiiska ganacsiga, warshadayinta iyo maalgashega ee ismaamulka dir dhabe mudane xarbi buux, koomishineerka koomishinka booliska ismaamulka dir dhabe koomishineer alamu magara iyo waliba ku xigeenka madaxa xafiiska sharciga iyo caddaalada ee ismaamulka mudane cabdala bakar oo looga hadlayay…

Read More