የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን አስመልክቶ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

” እምርታ እና ማንሰራራት ” በሚል መሪ ሀሳብ ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን አስመልክቶ በዛሬው እለት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶች እና ስፖርት ኮሚሽን ባዘጋጀው የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ላይም የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ የመንግስት ሰራተኞች እንዲሁም የአስተዳደሩ ነዋሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *