በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት የሀገሪቱ የኃይል ትሥሥር መቶ በመቶ እንዲረጋገጥ ይሰራል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት በመላው ኢትዮጵያ ያለው የኃይል ትሥሥር መቶ በመቶ እንዲረጋገጥ ይሰራል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ ትልም እውን እንዲሆን እና ዕድገት እንዲረጋገጥ የኤሌክትሪክ አገልግሎትን ማዳረስ ወሳኝ ነው፡፡ የዲጂታል 2030 መጀመር ይፋ በሆነበት መድረክ ላይ በተካሄደው ውይይት፤ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽነት ሳይሟላ የሚረጋገጥ እድገት እንደማይኖር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…


