የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በየዘርፉ መጠቀም እንደ አገር ያለውን እድገት ለማፋጠን እንደሚረዳ ተገለፀ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የተማራ ልዑክ በኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጄንስ ኢኒስቲትዩት ጉብኝት አድረጓል።

በጉብኝቱ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር በድሬደዋ አስተዳደር ዘመናዊ አስተዳደርን በመዘርጋት ስማርት ሲቲን ለመፍጠር የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወነ መሆኑን ገልፀው ለአብነትም የመሶብ አንድ ማእከል አገልግሎት እንዲሁም በፍትህ ዘርፉ የተከናወኑ ተግባራትን ጠቅሰዋል።

ዝርዝሩን ይጠብቁን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *