“በከፍተኛ ርብርብ የጠላት ፍላጎትን ከንቱ በማድረግ የአስተዳደሩን ሰላም ያስጠበቁ ጀግኖችን ማመስገን ይገባል”። :- የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር
የድሬዳዋ አስተዳደር ሰላምን በላቀ ጀግንነትና የአመራር ጥበብ በማስጠበቅ ብሎም ግዳጆችና ተልዕኮችን በብቃት ለመሩና ለፈፀሙ ጀግኖች፣ ተቋማትና ደጋፊ አካላት የዕውቅናና የምስጋና መርሃ-ግብር ማምሻውን አካሂዷል። በቅርቡ የኦነግ ሸኔ የሽብር ቡድን ድሬዳዋን ጨምሮ በምስራቅ አጎራባች ክልሎች የሽብር ስራዎችን በመስራት ሰላምና ፀጥታን ለማደፍረስ ሲንቀሳቀስ የነበረ ሲሆን፤ ድሬዳዋን ጨምሮ የምስራቅ ኢትዮጵያ ጥምር የጸጥታ ኃይል በጀግንነት በሽብር ቡድኑ ላይ በወሰደው ጠንካራ…


