የካቢኔ ውሳኔዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከአስተዳደሩ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በቀረቡ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቷል በዚህም:-

1ኛ:- ከዚራን በኮሪደር ልማት መልሶ የማልማት ሂደት ላይ ውይይት አድርጓል።

2ኛ:-የተሻሻለው የቦታ መነሻ ዋጋ ላይም እንዲሁ ካቢኔው ተወያይቷል።

በተጨማሪም ካቢኔው በሌሎች የልማት እና የልማት ነክ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *