‹‹ደንበኞቻችን ቅሬታ ይዘው የሚመጡ መሆናቸው ስራችንን ከባድ ያደርገዋል፡፡›› ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ የህዝብ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የመልካም አስተዳደር እጦት ነዋሪውን ለቁጣ አነሣሥቶታል የአስተዳደሩ ነዋሪዎች

    ላይ ከፍተኛ የሆነ መንጓተት አለበት፡፡ ይሄም ነዋሪውን አስቆጥቷል ይላሉ፡፡      የህዝብ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚሰጡት ግልጋሎት ተደራሽና ለህዝብ አጥጋቢ እንዲሆን የማድረግ ስራዎችን ማሣለጥ፣ ህዝብ የተሰማውን ስሜት በግልፅ የሚናገርበትና ቅሬታውን የሚያሰማበት ሁኔታን ማመቻቸት፣ ከቅሬታ አቅራቢው ቅሬታውን ሰምቶ ቅሬታ ከቀረበበት ጋር በመገናኘት ለጥያቄዎች ተገቢ ምላሽ እንዲሰጥ ማስቻል የድሬዳዋ አስተዳደር የህዝብ የቅሬታና አቤቱታ ሰሚ ዳይሬክቶሬት ከሚሰራቸው ስራዎች ዋና…

    Read More