የአስተዳደሩ አስፈፃሚ አካላት የመንግስት ንብረት አያያዝና አጠቃቀም ላይ ይበልጥ መሻሻል እንዳለበት ተገለፀ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር የተቋማት ንብረት አያያዝ ዙሪያ የመስክ ጉብኝት ያካሄደው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግከሎት ጽ/ቤት በቢሮ ኃላፊ በተመራ ልዑካን ቡድን የድሬደዋ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ምልከታውን ባካሄደበት ወቅት አገልግሎት የማይሰጡና ለአስተዳደሩ ገቢ ማስገንኘት ያለባቸው ንብረቶች ቀላልና ከባድ ክብደት ያላቸው የብረታ ብረት ቁሳቁሶች፣ ለኮሌጁ ቅጥር ጊቢ ንጣፍ ቀርበው የተከማቹ የንጣፍ ሸክላዎች እና በአያያዝ ክፍተት…

    Read More

      በቀበሌ 02 አስተዳደር መስቀለኛና ገንደተስፋ የነበረው ግጭት የእርቅ ስነ-ስርአት ተካሄደ፡፡

      በድሬዳዋ አስተዳደር በቀበሌ 02 አስተዳደር ግንቦት 07/2011 ዓ.ም በመንደር የተነሳው ግጭት የእርቅና የሰላም ኮንፍረንስ ተካሄደ፡፡ በቀበሌ 02 አስተዳደር  ከፅዳት ዘመቻው ጎን ለጎን በዘላቂነት የክፋትን ሴራ ለማፅዳት በመስቀለኛና በገንደተስፋ መንደር የነበረን የእርስ በእርስ ግጭት የአካባቢው ወጣቶችና ነዋሪዎች በተገኙበት የእርቅና የሰላም ኮነፍረንስ ተካሄዷል፡፡   በኮንፈረንሱ የተሳተፉ የአካባቢው ነዋሪዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በአካባባያቸው ሰላም እንዲሰፍን ላደረጉላቸው የፀጥታ ሃይሎች…

      Read More

        ሁለተኛ ሀገር አቀፍ የፅዳት ዘመቻ በድሬደዋ ከተማ ተካሄደ

        በድሬደዋ ከተማ በጠቅላይ ሚኒሰተር ዶ/ር አብይ አህመድ በተላለፈው መልእክት መሰረት የተለያዩ አመራሮች፣ ነዋሪ ህብረተሰብ እና የሰራዊት አባላት እንዲሁም የቆሻሻ አስወጋጅ ማህበራት ተሳትፈዋል፡፡   በፅዳት ዘመቻው የተሳተፉ የከተማዋ ነዋሪዎች ዘረኝነትን እንፀየፋለን አብሮነትን እናከብራለን ሲሉ አስተያየታቸውን ሰተዋል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ በጽዳት ዘመቻው ላይ እንደተናገሩት ቁሻሻን ከቤታችን እንደምናስወግደደው ሁሉ በውስጣችን ያለውን…

        Read More

          በአስተዳደሩ ባለፉት 9 ወራት ብቻ ከ697 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል  ይህም የእቅዱ 87.6 በመቶ ያህሉ ነው፡፡

          የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት 2ተኛ የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሄደ፡፡ በጉባኤው የአስፈፃሚ አካላት የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች የመስክ ምልከታ አስተያየት ቀርቦ በምክር ቤቱ አባላት ውይይት ተደርጎበታል፡፡ በ2011 በጀት ዓመት የአስተዳደሩ ኢኮኖሚ ከሚያመነጨው ገቢ እስከ ሶስተኛው ሩብ ዓመት ድረስ ከመንግስታዊ ታክስ 796,750,013 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የእቅዱን 87.55 በመቶ 697,522,868ብር መሰብሰብ…

          Read More