የአካባቢን ንጽህና በመጠበቅ ወረርሽኝ እንድንከላከል ጥሪ ቀረበ በቺኩን ጉንያ የተጠቁ ሠዎች ቁጥር ወደ 7ሺ 258 አሻቅቧል፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት ነሐሴ 15 2011 ዓ/ም ድረስ ብቻ በቺኩን ጉንያ ቫይረስ ተይዘው ወደ ሆስፒታል የመጡ ሰዎች ቁጥር 7 ሺ 258 መድረሱን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ፉአድ ከድር አስታወቁ፡፡ ህብረተሰቡ የአካባቢውን ንፅህና በመጠበቅ ወረርሽኝን እንዲከላከል ጥሪ ቀርቧል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮና የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በሰጡት የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ወረርሽኝ ለመከላከል የህዝቡ ርብርብ…


