የድሬዳዋ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ መርሃ ግብርና ህገ-ደንብ ዙሪያ ተወያዩ
የብልጽግና ፓርቲ የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ያገኟቸውን ውጤቶች ለመንጠቅ ሣይሆን ያጡትን ሁሉ ለመመለስ መመስረቱን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የዴሞክራሲ ማዕከላት አስተባባሪ ዶክተር አለሙ ስሜ ተናገሩ። ዶክተር አለሙ ስሜ ይህን የተናገሩት የድሬዳዋ አመራሮች በብልጽግና ፓርቲ መርሃ ግብርና ህገ-ደንብ ዙሪያ ሲወያዩ ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ወደ ውህድ ፓርቲ ለመሸጋገር የተጀመረው ከ16 ዓመታት በፊት…


