ወጣቶች የድሬዳዋን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ
የድሬዳዋ አስተዳደር ኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ ከሁሉም የከተማ ቀበሌዎች የወጣት ሊግ ስራ አስፈጻሚዎች እና ተፅእኖ ፈጣሪ ከሆኑ ወጣቶች ጋር በከተማዋ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እና የቀጣይ መፍትሔዎቻቸው ላይ ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱም ግጭትን መቆጣጠር እና ስለድሬዳዋ እሴቶች የሚዳስስ ሰነድ የቀረበ ሲሆን በቀረበው ሰነድ ላይ ወጣቶች ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡ የአብሮነት፣ የመቻቻል እና የፍቅር ከተማ የሆነችው ድሬዳዋ ወደ ቀድሞው…


