በ2013 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፕሮጄክቶች አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ::
የድሬ ዳዋ በ2013 በጀት ዓመት ነባር ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ከፍተኛ ትኩረት አስተዳደሩ በመደበኛ ካፒታል የፕሮጀክት (አንድ ቢሊዮን አምስት መቶ ሚሊዮን ብር ) ፣ ከሌሎች ድጋፎች የተገኘ ( ሰባት መቶ ሚሊዮን ብር) እና ለቤቶች ልማት (አንድ ቢሊዮን ብር ) በድምሩ (ሶስት ቢሊዮን ሁለት መቶ ሚሊዮን ብር ) የመደበ ሲሆን በዝግጅት ምዕራፍ ወይንም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፕሮጀክቶቹን አፈፃፀም…


