በድሬዳዋ ለመከላከያ ሠራዊት ክብር እቆማለሁ በሚል መሪ ቃል የክብር እና የምስጋና ስነስርአት ተከናወነ::

    በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት በሚገኝበት ቅጥር ጊቢ ውስጥ በተከናወነው ስነስርአት ላይ ም/ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተኝተዋል:: ለመከላከያ ሠራዊት ክብር በተሰጠበት መርሀግብር የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች የአስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተለያዩ ተቋማት ሠራተኞች እና ከአዲስ አበባ የመጡ የሀገራችን የኪነጥበብ ባለሞያዎች ተሳትፈዋል:: “ለሀገር መከላከያ ክብር እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የ2 ደቂቃ ፕሮግራም እንዲኖር በኪነጥበብ ባለሙያዎች የተደረገውን ጥሪ በመቀበል…

    Read More

      እኩልነትና ህብረ ብሄራዊ አንድነት ለጋራ ብልጽግና በሚል መሪ ቃል የሚከበረው የዘንድሮ የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ችቦ ድሬደዋ ገባ፡፡

      ችቦው በሶማሌ ክልል ርዕስ ከተማ የሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ተለኩሶ በሀረሪ ብሄራዊ ክልላዊ ርዕስ ከተማ ሀረር ደርሶ በዛሬው እለት የሀረሪ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ወ/ሮ አዲስዓለም በዛብህ እና የክልሉ ሉዕካን ቡድን ለድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ለወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ አስረክበዋል፡፡ የችቦ መቀበል ስነ-ስርዓቱ ላይ የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ፣ ም/ከንቲባና ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቬስትመንት ቢሮ ኃላፊ…

      Read More