በድሬዳዋ አስተዳደር የኮቪድ 19 ክትባት በነገው እለት መሰጠት እንደሚጀመር ተገለፀ ።

    2.2 ሚሊዮን የኮቪድ 19 ክትባት የካቲት 28 ወደ ሀገራችን ኢትዮጲያ መግባቱ ይታወቃል ከዚህም ክትባት ውስጥ 6 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች መከተብ የሚያስችል ክትባት ወደ ከተማችን ድሬዳዋ መቷል ። ክትባቱ በነገው እለት በሀገር አቀፍ ደረጃ መሰጠት የሚጀምር ሲሆን በድሬዳዋ አስተዳደርም በነገው እለት በሳቢያን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ክትባቱ የሚሰጥ ይሆናል። ክትባቱ በሁለት ዙር መሰጠት እንደሚጀምርና የመጀመሪያ ዙር ክትባት…

    Read More