ድሬደዋ ዳግም ሁሉ የሚወዳትና የሚናፍቃት ከተማ ሆና ቀጥላለች!
ድሬደዋና አሁናዊ ሰላሟ ከአንድ መቶ ሀያ አመታት በላይ የተሻገር እድሜ ያላት የበርሀዋ ንግስት የፍቅር ከተማ የሆነችው ድሬደዋ ካለፉት ሁለት አመታት በፊት ሰላሟ ከሷ ርቆ የሰላም አየሯ በረብሻ ግጭት ተቀይሮ ወትሮ ምድርና አፈሯ የተመቻቸው ነዋሪዎቿ ህልፈተ ህይወት የሚሰማበት አካላቸው የሚጎድልበት ለዘመናት በላባቸው ያፈሩት ንብረት ወደ ዶግ አመድነት የሚቀየርበት በሰላም ወተው ሰላም ስለመመለሳቸው እርግጠኛ መሆን ያልቻሉበት የደህንነት…


