በዛሬ ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር የወከሉ በምክትል ከንቲባ ከድር ጁሃር የተመራ ልዑካን ቡድን በአዲስ አበባ የመቄዶንያ መርጃ ማዕከል በመገኘት በድሬደዋ ለሚገነባው ማዕከል የ100000 ካሬ ሜትር ካርታ ርክክብ ተደርጓል። 5 years ago5 years ago00 mins Read More