መከላከያ ሚኒስቴር የፕሮፌሽናል ሰራዊት ግንባታ ሂደቱን አጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ::
ሐምሌ 17/2013 (ዋልታ) – የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የፕሮፌሽናል ሰራዊት ግንባታ ሂደቱን አጠናክሮ መቀጠሉን የምድር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌ/ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ፡፡ የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ሙያ ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የእለቱ የክብር እንግዳና የምድር ሃይል ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ ፣…


