በድሬዳዋ አስተዳደር አሸባሪው የህወሃትን ሃይል ለማውገዝና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍና አሸባሪዊን የህወሓት ቡድን የሚቃወም ታላቅ ህዝባዊ ሰልፍ በድሬደዋ ከተማ በዛሬው እለት ተካሄዶል። የጁንታው ህወሓት ቡድን ህፃናትን ለጦርነት የሚማግድ ዕኩይ ቡድን መሆኑ ታውቆ የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያዊ ወገኑ ጎን እንዲቆም ጥሪ የቀረበ ሲሆን ህፃናትንና ሴቶችን ለጦርነት እየማገደ ያለው ህወሓት በዚህ ስአት እያደረገ ባለው እኩይ ድርጊት ብቻ በአለም አቀፍ ህግ ሽብርተኛ መባል ያለበት ቡድን…


