12ኛው ዙር #የብስክሌተኞችና #የእግረኞች የአመቱ ማጠናቀቂያ መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

    በስነስረአቱ ማህበረሰቡም ሆነ ባለድርሻ አካላት ለትራፊክ አደጋ መከላከል ስራው ድጋፋቸው እንዲጠናከር ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስነ ስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት ገንዛቤን በመፍጠር እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ታስቦ መርሀግብሩ በትራንስፖርት ሚኒስትር እና በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ…

    Read More