ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ

    ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸውላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ለቃል ታምኖ በመሥራትና ቃልን በተግባር በመግለጥ የሚገኝ ነው ብለዋል፡፡ ቃል ማክበር ካለ የድል ብሥራት አለ፤ ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን ብለዋል። መንግሥትና ህዝብ የሚኖሩት በቃል ኪዳን ነው፤ እንደ መንግሥትና…

    Read More

      ኢኒፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ለታክስ አሰባሰብ ስረአቱ ውጤታማነት ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ ::

      በአስታዳደራችን የገቢ አሰባሰብ ሂደቱን በዘመናዊ አስራር ለማጎልበት የሚያስችል 2.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የዳታ ሴንተር ግንባታ እና የሶፍት ዌር ልማት ፕሮጀክት ተጠናቆ ተመርቋል። አቶ አብዱሰላም መሃመድ የድሬደዋ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ገቢ ለሁሉም ልማት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው በተቋሙ የሚከናወኑ ተግባራ መረጃዎችን በአግባቡ በመያዝና አሰራርን የተቀላጠፈ ለማድር እንዲሁም የገንዘብ እና የጊዜ ብክነት ለመከላከል ግንባታው ተጠናቆ…

      Read More