“ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”
የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን በማስመልከት “ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት”በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 4/2014ዓ/ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ይከበራል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ በሰጡት ማብራሪያ የአለም የቱሪዝም ጅርጅት አማካይነት በየዓመቱ መስከረም 17 ቀን በተለያዩ መሪ ቃሎች ሲከበር የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለዘርፉ ያለውን ግንዛቤ ለማሳደግ ነው ብለዋል: “ዘንድሮም ቱሪዝም ለሁለንተናዊ እድገት” ወይንም…


