በድሬዳዋ የተከሰተውን የችኩንጉኒያ፣ የወባና የደንጊን ትኩሳት በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ።

    በዛሬው እለት ንጋት 12:00 ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር የችኩንጉኒያ፣ የወባና ደንጊን በሽታ ለመከላከል የፅዳት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከድር ጆሀርና አመራሮች እንዲሁም የድሬደዋ ነዋሪዋች በተገኙበት ተካሄዷል። በመረሀ ግብሩ የአስተዳደሩ ከንትባ አቶ ከድር ጆሀር ባስተላለፉት መልዕክት ይህ የፅዳት መረሀ ግብር በየሳምንቱ አመራሩ ወቶ ከማህበረሰቡ ጋር በማፅዳት ለህብረተሰቡ ምሳሌ ሆኖ ድሬደዋ ቀድሞ መጠሪያዋ የነበረውን ስሟን የመመለስ…

    Read More