በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ምሁራን ፣ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰብ በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል ።

    ከጦርነት ወደ ብልፅግና በሰላም ጎዳና በሚል መሪ ሀሳብ በዛሬው እለት በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ምሁራን ውይይት አካሂደዋል ። ይህ በእንዲህ እንዳለም በከተማው ላይ የሚገኙ ባለሀብቶችና የንግዱ ማህበረሰቦች ጋርም በወቅታዊ የሀገራችን ጉዳዮች ዙሪያ መሰል የውይይት መድረክ ተካሂዷል ።